#ጥቆማ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት (ERCS - School of Humanity) በሰብዓዊነት ትምህርት በልዩ የሰርተፊኬት ፕሮግራም በተከታዮቹ ሁለት ፕሮግራሞች ፍላጎት ያላቸውን 60 አመልካቾችን ተቀብሎ ለሦስት ወራት #በነጻ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
ልዩ የሰርተፊኬት ፕሮግራሞች፦
1. Special Certificate in Humanity
2. Special Certificate in Humanitarian Leadership and Diplomacy
መስፈርቶች
➻ በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ (BA/BSc) ያለው/ያላት፣
➻ ወጣት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
➻ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃት ያስፈልጋል፣
➻ በሰብዓዊነት መስክ ለማገልገል ጥልቅ ፍላጎት ያለው/ያላት፣
➻ ስልጠናውን በሳምንት ለሦስት ቀናት በአካል ለመከታተል የሚችሉ፣
➻ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁ ዋናውና ኮፒው፣
➻ አመልካቾች ትምህርት ቤቱ የሚሰጠውን የፅሑፍ እና የቃል ፈተና ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የማመልከቻ ቦታ፦
ሳሪስ፣ አደይ አበባ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ግቢ፣ የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት
የማመልከቻ ጊዜ፦
መስከረም 25 እና 26/2019 ዓ.ም
ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ግቢ፣ የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት በተገለፁት ቀናት ብቻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity

12 days ago