የመደመር አንቀጽ
የመደመር መንግሥት ኢኮኖሚውን የሚፈትኑ አደጋዎችን ማስጠም የሚችል ነው። ተለዋዋጭ ነገሮችን ይላመዳል፣ እንዲሁም ከአደጋ ቶሎ የሚያገግም ኢኮኖሚ መገንባት ትልቁ ትኩረቱና መገለጫው ነው።
የዘርፍ ብዝኃነትና ፈጠራ ኢኮኖሚው ለተለዋዋጭ ሁኔታዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሚችልበትን ከባቢ ያጎለብታሉ፡፡ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባትም መሠረት ይጥላሉ።
የዘርፍ ብዝኃነት መኖር ኢኮኖሚው በየትኛውም ዘርፍ ላይ ያለውን ጥገኝነት ይቀንስለታል።
ከዘርፍ ተኮር የኢኮኖሚ ተግዳሮቶችና ውድቀቶች ጋር ተያይዘው የሚመጡ አደጋዎች በኢኮኖሚው ላይ የሚኖራቸውን ተጽዕኖ ለመቀነስ ይረዳል።
ፈጠራ ደግሞ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችንና የንግድ ሞዴሎችን መላመድን በአዳጊ ገበያዎች (Emerging Markets) ውስጥ የዕድገት ዕድሎችን ይፈጥራል።
ከ የማይበገር ኢኮኖሚን ከመገንባት አንጻር ችግሮችን የመቋቋም ዐቅምን በመጨመር ሚና ይጫወታል።
የመደመር መንግስት
ገጽ 147
Ethiopian Broadcasting Corporation #markets #medemer #ethiopia #ኢትዮጵያ

15 days ago