የኢትዮጵያ የመጓጓዣ ፓስፖርት አቅም ከዓለም ሀገራት በመጨረሻዎቹ ተርታ ላይ ተገኘ።
በ2026 ዓ.ም የዓለም አቀፍ ፓስፖርት አቅም ጠቋሚ ሪፖርት የኢትዮጵያ ፓስፖርት ደካማ የጉዞ አቅም ከላቸው እንደ፦
-ሶማሊያ፣
-የመን፣
-ሶሪያ እና አፍጋኒስታን ካሉ አገራት ተርታ ላይ ተቀምጦ 90ኛ ደረጃን ይዟል።
በቅርቡ ይፋ የተደረገው የዓለም አቀፍ ፓስፖርት አቅም ሪፖርት መሰረት፤ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ባለቤቶች ያለቪዛ መጓዝ የሚችሉባቸው የዓለም ሀገራት 17 ብቻ ናቸው።
ተጓዦቹ አውሮፕላን ማረፍያ ሲደርሱ በሚሰጥ ቪዛ (Visa on Arrival) መጓዝ የሚችሎባቸው ደግሞ 33 ሀገራትን ብቻ ናቸው።
ከ54 የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት መካከል
-ኬንያ፣
-ቤኒን፣
-ጋምቢያ፣
-ሩዋንዳ እና ቶጎ ለኢትዮጵያውያን ሙሉ በሙሉ ነፃ የጉዞ ቪዛ እድልን ይሰጣሉ። በዓለም ላይ ከኢትዮጵያ የባሰ ዝቅተኛ የፓስፖርት አቅም ያላቸው ደግሞ 10 አገራት ብቻ ናቸው። #dw
Seledadotio

21 days ago