Logo
Getu Temesgen

🇪🇹✨ መልካም አዲስ ዓመት! ✨🇪🇹
☎️+971527866251
የዳንዩብ ግሩፕ መስራችና ሊቀመንበር፣ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ቀዳሚ የሪል እስቴት አልሚዎች አንዱ የሆነውን ዳንዩብን የሚመሩት አቶ ሪዝዋን ሳጃን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለደንበኞችና ለአጋሮች የአዲስ ዓመት ሰላምታቸውን አቅርበዋል። 🇪🇹❤️

አዲሱ ዓመት ሰላም፣ ጤና፣ ደስታ፣ ብልጽግና እና ስኬት ይዞላችሁ ይምጣ። 🙏✨

እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🎉🇪🇹

— Brook Real Estate 🏙️🏡
#brookrealestate #danube #rizwansajan #መልካምአዲስዓመት #እንቁጣጣሽ #ኢትዮጵያ #ዱባይ #ሪልእስቴት #ethiopiannewyear
24 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.