Logo
Getu Temesgen
የቁጥር ነገር …

ቁጥሮች የሁሉም መገለጫዎች ናቸው፡፡ ስራዎ በቁጥር ይለካል፤ ክብደትዎ በቁጥር ይመዘናል፤ ቢሰሩ… ቢሄዱ… ቢያስቡ… ሁሉም እንቅስቃሴዎች በተለያዩ ቁጥሮች ይገለፃሉ!

ቁጥሮች - ሲጨምሩ ወይም ሲቀንሱ የሚያስደስቱን ወይንም የሚያሳዝኑ የራሳችን የሆኑ ቁጥሮች አሉን!

ዛሬ እስከ 11:00 ሰዓት ላይ የሚመርጡት 7 ቁጥሮች ግን በእርስዎ እና በዕድል መካከል ያሉ ወሳኝ ምዕራፎች ይገልጣሉ፡፡
ዛሬ እስከ 11:00 ሰዓት ላይ የሚመርጡት 7 ቁጥሮች…

ጃምቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ህብረት-2 ቤት እና መኪና ከተጨማሪ ወርሃዊ ገንዘብ ጋር ባለቤት ሊያደርጓት ይችላሉ፡፡

ዛሬ እስከ 11፡00 ሰዓት ላይ የሚመርጡት 7 ቁጥሮች፤
ጃምቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ህብረት-2 ባለ3 መኝታ ቤት ተጨማሪ ለ3 ዓመታት የሚቆይ 60 ሺህ ብር ጋር!

ዛሬ እስከ 11፡00 ሰዓት ላይ የሚመርጡት 7 ቁጥሮች፤
ጃምቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ህብረት-2 ባለ 2መኝታ ቤት ተጨማሪ ለ2 ዓመታት የሚቆይ 40 ሺህ ብር ጋር!

ዛሬ እስከ 11፡00 ሰዓት ላይ የሚመርጡት 7 ቁጥሮች፤
ዘመናዊ መኪናዎች ለሁለት ዓመታት ከሚቀጥሉ የገንዘብ ሽልማት ጋር እንዲሁም የሌሎች ሽልማቶች አሸናፊ ሊያደርጓት ይችላሉ፡፡
የቁጥር ነገር …

ዛሬ የሚወጣውን ቶምቦላ በ ethiolottery.et ላይ እና በቴሌ ብር ሱፐር አፕ አሁኑኑ ይግዙ!

ለበለጠ መረጃ
በ +251977717272፣
+251950189808 እና
+251950199808 ይደውሉ!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!

11 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.