Logo
Getu Temesgen

የዕድል ትኬትዎን ገዝተዋል?
24 ሰዓታት ብቻ ቀሩት! ቶምቦላ በ100 ብር፡-

በመሃል አዲስ አበባ ባለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት የግልዎ ያደርጋሉ፤ ተጨማሪም ለ3 ዓመታት የሚቆይ በየወሩ የ60 ሺህ ብር ወርሃዊ የገንዘብ ሽልማትም ይወስዳሉ፡፡

ሌላኛው የመኖሪያ ቤት ሽልማት ደግሞ ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት ነው፤ ከቤቱ በተጨማሪም ለ2 ዓመታት በየወሩ የ40 ሺህ ብር ሽልማት ፡በቶምቦላ ሎተሪ የመኪና ሽልማቶችም እርስዎን እየጠበቁ ነው፡፡

ቮልስዋገን ID-6 መኪና ከተጨማሪ ለ2 ዓመታት የሚቆይ በየወሩ የ 20 ሺህ ብር ሽልማት ጋር ተዘጋጅቷል፤ BYD-SUV መኪናም እንዲሁ ከተጨማሪ ለ 2 ዓመታት የሚቀጥል በየወሩ የ 15 ሺህ ብር ሽልማት ይጠብቅዎታል ፡፡

ሌሎች ሽልማቶችን አካቶ ቶምቦላ በሽልማት ሊያንበሸብሽዎ በመንደርደር ላይ ይገኛል፡፡ ይፍጠኑ! ዕድልዎን ይሞክሩ!

የፊታችን ሰኔ 29 የሚወጣውን ቶምቦላ በ ethiolottery.et ላይ እና በቴሌ ብር ሱፐር አፕ አሁኑኑ ይግዙ!

ለበለጠ መረጃ በ +251977717272፣

+251950189808 እና

+251950199808 ይደውሉ!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
11 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.