Logo
SeledaPost
የጥገና ሥራ  ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች 

✅ከጠዋቱ 4፡00-11፡00

👉ኮተቤ፣ መሪ፣ አያት አደባባይ፣ ሲቪል ሰርቪስ፣ መሪ  ሚካኤል፣ ተ/ብርሃን አምባዬ፣ ቡራዩ መስጊድ እና አካባቢው፣

👉ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ፣ ፀርሐ ፅዮን ቤ/ክ ፣ ቡራዩ ወለጋ ሰፈር፣ ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ እና አካባቢው፣ 

👉ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል፣ቶልቻ፣ድሬ ከአስፋልት በላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ፣ ሲሊ፣ ከረላ፣ መናገሻ እና አካባቢው፣ 

✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡30

👉ለገጣፎ ባጫ ሞል፣ሚካኤል ቤ/ክ፣ የካአባዶ፣ ኮዬ ፈጬ እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 3፡00-10፡00

👉10 ኪሎ በከፊል፣ ዶሮ እርባታ ፣ ቀንብሬ፣ አፍሪካ ልሕቀት ማዕከል፣ አርኪ ውሃ፣ ሱሉልታ መሐል ከተማ፣ ለገዲማ ፣ ጫንጮ አቢሲኒያ እና አካባቢው፣

👉ሲሚንቶ፣ ሳሊተ ምሕረት ቤ/ክ ፣ ጆርጅ ዘይት ቤት፣ ሜታ ቢራ አካባቢ አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል ይቋረጣል። 

ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ ከወዲሁ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

Seledadotio
Seledadotio
2 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.