የመብራት ፖል ከገጩ አሽከርካሪዎች ካሳ ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ።
#fastmereja I ከተቋቋመ ሁለት አመት ያልሞላው የአዲስ አበባ የመብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የከተማዋን መብራት ለማዘመን እየሰራ እንደሚገኝ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሰብስብ ሁሴን (ዶ/ር ) ገልጸዋል ።
በ2018 በጀት አመት በአዲስ አበባ የሚገኙ 41 ሺህ 283 የመብራት ምሰሶዎች መረጃ በጂኦግራፊያዊ መረጃ ስርዓት (GIS ) እንዲደራጁ መደረጉን አስረድተዋል ።
ይህም የከተማዋ የመብራት ምሰሶዎች በዲጂታል የመረጃ ስርዓት ከመያዝ ባለፈ ዘመናዊ በሆነ መልኩ ክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም የመብራት ጥገና ለማከናወን ቁልፍ ስራ መሆኑን ተናግረዋል ።
በበጀት አመቱ በአዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ የመብራት ምሰሶዎችን ጥንቃቄ በጎደለው ማሽከርከር ከገጩ የካሳ ክፍያ 9 ነጥብ 05 ሚሊዮን ብር ገቢ መገኘቱን ገልጸዋል ።

18 hours ago