Logo
Getu Temesgen
በዚህ ዓመት ቼልሲን ነው ማየት
#ethiopia | ​አርጀንቲናዊው አማካይ ቫለንቲን ‘ኮሎ’ ባርኮ ከፈረንሳዩ አርሲ ስትራስቡርግ በቋሚ ዝውውር ወደ ቼልሲ ለማቀናት የሚያስችለውን ስምምነት በይፋ ማጠናቀቁ ተረጋገጠ።

በዚህ ወር አዲሱን ክለቡን የሚቀላቀለው ይህ ወጣት ተጫዋች ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ለመመለስ ሙሉ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን ሁሉም አስፈላጊ የውል ስምምነቶችም በይፋ ተፈራርመዋል።

የአሰልጣኝ ሻቢ አሎንሶን ሙሉ ይሁኝታ ያገኘው የባርኮ ዝውውር የቼልሲን የአማካይ ክፍል በከፍተኛ ሁኔታ ያጠናክራል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

2 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.