በአማራ ክልል የግብር ክፍያ በቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣንና ዘመናዊ!
ኩባንያችን ከአማራ ብሔራዊ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጋር ባደረገው ስትራቴጂካዊ አጋርነት መሠረት፣ በክልሉ የሚሰበሰቡ የታክስ እና የመዘጋጃ ቤት ክፍያዎችን በቀላልና አስተማማኙ የቴሌብር መድረክ እያሳለጠ ይገኛል። ይህ ዘመናዊ አሰራር በተለይም 500 ሺህ ለሚጠጉ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት ያለመ ነው።
እስከ አሁን ባለው ስኬታማ ጉዞ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ182 ቢሊዮን ብር በላይ፣ በአማራ ክልል ደግሞ ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች ብቻ ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ በቴሌብር መሰብሰብ ተችሏል። ቴሌብር ግብር ከፋዮች ካሉበት ቦታ ሳይንቀሳቀሱ፣ ያለምንም እንግልትና ተጨማሪ ወጪ ግዴታቸውን በደቂቃዎች ውስጥ እንዲወጡ ያስችላል።
እርስዎም የግብር ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም ጊዜዎንና ገንዘብዎን ይቆጥቡ፤ የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ በጋራ እናፋጥን!
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

5 days ago