🏆 ትንሹ ጀግና ቃል ተስፋዬ በዓለም መድረክ ኢትዮጵያን አኮራ!
#ethiopia | የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ Spelling Bee ውድድር አሸናፊው ተማሪ ቃል ተስፋዬ፣ በቻይና ሻንጋይ በተካሄደው World Spelling Bee Competition ላይ አስደናቂ ብቃቱን በማሳየት ታሪካዊ ውጤት አስመዝግቧል።
በBeginners Group የOutstanding Award እና Gold Medal በማሸነፍ ከፍተኛ ክብር ያገኘ ሲሆን፣ ከአፍሪካ ተወዳዳሪዎች መካከል አንደኛ Speller በመሆን ደቡብ አፍሪካንና ዛምቢያን ጨምሮ በርካታ ተወዳዳሪዎችን በልጧል።
ከዚህም በላይ፣ በእድሜ ያልተገደበው Mixed Group የፍጻሜ ውድድር ላይ ከአፍሪካ ብቸኛ ተወካይ ሆኖ በመሳተፍ የዓለም 6ኛ ምርጥ Speller በመሆን ስኬቱን አጠናቋል።
ይህ ውጤት የኢትዮጵያ ልጆች ተገቢውን ዕድልና ድጋፍ ሲያገኙ በዓለም አቀፍ መድረክ ከፍተኛ ስኬት ማስመዝገብ እንደሚችሉ በግልጽ ያሳየ ታላቅ ማሳያ ነው።
እንኳን ደስ አለህ ቃል ተስፋዬ! እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ!
🏆
#ethiopia #spellingbee #worldspellingbee #kaltesfaye #phrasedschool #proudlyethiopian #education #champions

3 months ago