Logo
FastMereja
በለንደን እና አካባቢው ለምትኖሩ ዲያስፖራዎች ታላቅ የምስራች ከሐሮት ሪል እስቴት!

የአመቱ ታላቅ ክስተት በሆነው የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል (ESCF – UK) ላይ እየተዝናኑ፣ የነገው የሀገር ቤት የቅንጦት ኑሮዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ!

ሐሮት ሪል እስቴት (Harot Real Estate) በለንደን ከተማ በሚገኘው የፌስቲቫሉ ሥፍራ በዳስ ቁጥር 21 (Booth 21) በአካል ተገኝቶ እርስዎን ለመቀበል ዝግጁ ነው።

🏡 ለምን ወደ እኛ ዳስ ይመጣሉ?

📌 አስተማማኝ የቤት ባለቤትነት፦ በሀገር ውስጥ እየገነባናቸው ያሉትን ዘመናዊና ምቹ የቤት ልማት ፕሮጀክቶች በቀጥታ ያያሉ።

📌 አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮች፦ ለዲያስፖራው ማህበረሰብ የተዘጋጁ ልዩ ቅናሾችን እና ምቹ የክፍያ መንገዶችን ያስጠኑ።

📌 የፊት ለፊት ምክር፦ የኩባንያው የሥራ ኃላፊዎችና የሽያጭ ባለሙያዎች በሥፍራው ተገኝተው ለጥያቄዎችዎ በቂ ማብራሪያና ነፃ የምክር አገልግሎት ይሰጡዎታል።

📍 የት ነው የምናገኘው?

ቦታ፦ New River Leisure Centre (White Hart Lane, Wood Green, London, N22 5QW)

የኤግዚቢሽን ዳስ ቁጥር፦ 21 (Booth 21)

በውጭ ሀገር ሆነው የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው! በፌስቲቫሉ እየተዝናኑ ወደ ዳሳችን ጎራ ብለው የነገውን አስተማማኝ ኢንቨስትመንትዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ።

27 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.