Logo
EBC
ሞሮኮ ወደ ሩብ ፍፃሜ አለፈች
*************

በ23ኛው የዓለም ዋንጫ ምሽት 2 ሰዓት በተደረገ የ16ቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሞሮኮ ካናዳን 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜው መግባቷን አረጋግጣለች፡፡

ለሞሮኮ አዜዲን ኦናሂ በ50ኛው እና በ82ኛው ደቂቃ ላይ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር፣ ሱፊያን ረሂሚ በጭማሪ ሰዓት (90+8) ሦስተኛዋን ግብ አክሏል።

ወደ ሩብ ፍፃሜው የተሸጋገረችው ሞሮኮ በቀጣይ ጨዋታዋ ከፈረንሳይ እና ፓራጓይ አሸናፊ ጋር ትጫወታለች።
#morocco #canada #football #sports #roundof16 #quarterfinal #ebc

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.