Logo
Getu Temesgen
🎉 Motion Physiotherapy Speciality Clinic በይፋ ተከፍቷል!
#ethiopia | በአዲስ አበባ ገርጂ አካባቢ የመጀመሪያ ቅርንጫፉን የከፈተው Motion Physiotherapy Clinic በማስረጃ ላይ የተመሰረተ (Evidence-Based) የፊዚዮቴራፒ እና የሪሃቢሊቴሽን አገልግሎት ይሰጣል።

ክሊኒኩ በኢትዮጵያ የፊዚዮቴራፒ ዘርፍ ከፍተኛ ባለሙያ እና የፊዚዮቴራፒ ፒኤች.ዲ. ባለቤት ዶ/ር ሮባ ባናታ የተመሰረተ ሲሆን፣ በተለይም በሚከተሉት ዘርፎች ሙያዊ አገልግሎት ይሰጣል፦

የአንገት ህመም ሕክምና
የጀርባና የስፓይናል ዲስክ ችግሮች ሕክምና
የአጥንትና ጡንቻ ሪሃቢሊቴሽን
የአካል እንቅስቃሴ መመለሻ ሕክምና

አድራሻ:
ገርጂ መብራት ኃይል ቁጥር ፩ ኮንዶሚኒየም አጠገብ፣ ዓለም ገብሬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ

ለቀጠሮ እና መረጃ:
+251 996 705 937

TikTok: https://www.tiktok.com/@mo...

Facebook: https://www.facebook.com/s...

Motion Physiotherapy Clinic
"Stay Active. Live Healthy."

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.