Logo
SeledaPost
ቼልሲዎች ከአርሰናል የፍጻሜ ጨዋታ ሽንፈት በኋላ የለንደን ኩራት እኛ ነን ሲሉ ከዚህ ቀደም ያሳኩትን የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ለኢንስታግራም ገጻቸው ላይ ለጥፈዋል።

"በለንደን የዋንጫዎች መገኛ የሆነዉን ክለብ ጎብኙት" ሲልም ጥሪ አቅርቧል።

Seledadotio
Seledadotio
2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.