ዘመናዊ ሆኖ የተገነባው የድል ፕላዛ እና የቁርጡሜ የወንዝ ዳርቻ ልማት ምን ይዟል?
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ እጅግ ዘመናዊ ሆኖ የተገነባው የድል ፕላዛ እና የቁርጡሜ የወንዝ ዳርቻ ልማት ቀደም ሲል አካባቢው የወንጀለኞች መሸሸጊያና የቆሻሻ መጣያ ነበረ።
ዛሬ ላይ ይህ ታሪክ ተቀይሮ ስፍራው ውብ፣ ለዓይን ማራኪ እና የአዲስ አበባ ከተማ አንዱ የቱሪስት መስህብ ማዕከል ለመሆን በቅቷል።
የድል ፕላዛ፦
👉 21 ሺህ 906 ካሬ ሜትር የወለል ስፋት ያለው ፕላዛ፣
👉 በአንድ ጊዜ 500 መኪናዎችን ማቆም የሚችሉ ባለ ሦስት ወለል የመሬት ውስጥ መኪና ማቆሚያዎች፣
👉 ዘመናዊ የፓርኪንግ ማኔጅመንት ሲስተም፣ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ እና የእሳት አደጋ መከላከያ ዘዴ ተገጥሞለታል፣
👉 7 ሄክታር መሬት የሚሸፍን ውብ የአረንጓዴ ስፍራ፣ ምቹ የእግረኛ መንገዶች፣ ዘመናዊና ባህላዊ የስጦታ ዕቃ መሸጫዎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎች እና ቢሮዎች አሉት፣
2 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የቁርጥሜ የወንዝ ዳርቻ ልማት ደግሞ:-
👉 የተለያዩ የሕዝብ አገልግሎት መስጫዎችን፣ የሕፃናት የአዋቂዎች ስፖርት ማዘውተሪያዎች፣
👉 የህፃናት መጫወቻ፣
👉 የስፖርት ሜዳ፣
👉 5 አንፊ ትያትር አካትቷል።

17 days ago