Logo
FBC

ፋና የስልጠና ማዕከል እውቅና ባገኘባቸው የቪዲዮግራፊና ፎቶግራፊ፣ ኤዲቲንግ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ በጋዜጠኝነትና በሚዲያ ቴክኖሎጂ የሙያ መስኮች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

እርስዎ በእነዚህ የሙያ መስኮች ጎበዝ ባለሙያ መሆን ይሻሉ?

እንግዲያውስ ይፍጠኑ! የካበተ ልምድና እውቀታችንን ይጋሩ!
3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.