Logo
SeledaPost
#uae #iran

በባራካህ ኑክሌር ጣቢያ አጠገብ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ።

ኢራን በተባበሩት አረብ ኤምሬት ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ማድረሷ ተገልጿል።

በአልዳፍራ ክልል የሚገኘው ባራካህ የኑክሌር ጣቢያ አጠገብ ፍንዳታ መከሰቱን የኤምሬት ባለስልጣናት ተናግረዋል።

ነገር ግን የኤምሬትስ ኑክሌር አስተዳደር ባለስልጣን የኑክሌር ጣቢያው ላይ የደረሰ "ጉዳት አለመኖሩ ማረጋገጡን" አስታውቋል።

seledadotio
seledadotio
19 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.