Logo
YenetaTube
ዴቪድ ራያ በታሪክ የፕሪሚየር ሊግ እና የቻምፒዮንሺፕ የወርቅ ጓንት (Golden Glove) ሽልማትን በማሸነፍ ብቸኛው ግብ ጠባቂ ሆነ። 🎖️

ዴቪድ ራያ ሽልማቱን ለተከታታይ ሶስት አመታት አሸንፏል።

በታሪክ የወርቅ ጓንትን ለአራት ተከታታይ አመታት ያሸነፈ ተጫዋች እስካሁን የለም። 🧤👑

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.