Logo
Zehabesha
ስለ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ጥቂት እንበል...

10 ጊዜ የቡንደስሊጋ አሸናፊ

አሁን ደግሞ 3 ጊዜ የላሊጋ አሸናፊ

1 ጊዜ የሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ

የባርሴሎናው አጥቂ ከታላላቆቹ የእግርኳስ ጠበብት አንዱ ነው፤ በ37 ዓመት ዕድሜው አሁንም ሜዳ ላይ ሲጫወት ማየት ትልቅ ደስታን ይሰጣል።

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.