Logo
Getu Temesgen
Digital Kircha.jpgየነገውን ፍሬሽ የበሬ ቅርጫ በዲጂታል ቅርጫ ከሩብ መደብ ጀምሮ ይግቡ!!

ባሉበት ሆነው ለማዘዝ በዲጂታል ቅርጫ መተግበሪያ፣ቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በዘመን ገበያን ይጠቀሙ።
📲 መተግበሪያውን ለማውረድ፦ https://play.google.com/st...

ስጋ ለመቁረጥ የግድ በዓልን መጠበቅ ቀርቷል ዲጂታል ቅርጫ መጥቷል።
በዲጂታል ቅርጫ አማካኝነት በማንኛውም ጊዜ የሚፈልጉትን ጥራትና መጠን ያላቸውን ቅርጫዎች ከሩብ መደብ ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ።
ባህላዊውን የቅርጫ አሰራር በዘመናዊ መንገድ አቅርበንልዎታል።

✅ ምቹነት፦ ከሩብ (1/4) መደብ ጀምሮ(ሁሉም የስጋ ብልቶች የተሟላ)።
✅ ጥራት፦ በጥንቃቄ የተመረጠ ሰንጋ።
✅ አስተማማኝነት፦ ንጽህናው የተጠበቀ።

አሁኑኑ ይዘዙና አዘቦቱን ወደ በዓል ይለውጡ!

ዲጂታል ቅርጫ - ጥራት መለያችን ነው! #ቅርጫ #ዲጂታልቅርጫ #digitalethiopia #medeb #meat #ፋሲካ #oxkircha #ስጋ #krcha #zemengebeya #digitalkircha #newapp #telebirr #saturday #kircha

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.