Logo
Getu Temesgen
የአፋልጉን ተማጽኖ
#ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ አስኮ ገብርኤል አካባቢ የሚኖሩ ማክዳ ምትኩ እና ማክቤል ምትኩ የተባሉ የአቶ ምትኩ ጢቆ ልጆች በመጥፋታቸው ቤተሰብ በከፍተኛ ጭንቀት ላይ ይገኛል።

ያያችሁ ወይም ያሉበትን የምታውቁ ደጎች ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን።

ለፍለጋው እንዲረዱ የተያያዙ ስልኮች

ሽቶ ጢቆ 0931430445
ወይም 0911930898
አቡሽ ጢቆ 0912425190
ሸዋዬ ጢቆ 0922759505
#ሼር
#አስኮ #አዲስአበባ #ልጆችአፋልጉን #ፍለጋ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.