Logo
Getu Temesgen
ማዕድ በማጋራት ማህበራዊ ኃላፊነትን መወጣት!
#ethiopia | ​የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት መጪውን የትንሳዔ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ1,686 የአስተዳደር ሰራተኞቹ የበዓል ድጋፍ (ማዕድ ማጋራት) አደረገ።

​በሁሉም ምድብ ችሎት የሚገኙ 1,686 የአስተዳደር ሰራተኞች።

​የፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ፎአድ ኪያር እና የበላይ አመራሮች በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

​መርሃ ግብሩ በዛሬው ዕለት በልደታ ዋና መስሪያ ቤት በይፋ ተጀምሯል።

​በዓልን በጋራ ማክበር ፍቅርንና አንድነትን ያጠናክራል!

Federal First Instance Court Of Ethiopia

​#getu #eastersupport #socialresponsibility #federalcourt #ethiopia #holidaygift #lideta #የትንሳዔበዓል #ማዕድማጋራት #ልደታ #የፌደራልፍርድቤት #ጌጡተመስገን #getutemesgen

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.