Logo
Getu Temesgen
#ዲጂታል_ቅርጫን በቴሌብር ሱፐርአፕ ያገኙታል

ትኩስና ንጽህናው የተጠበቀ የበሬ፣ የበግ እና የፍየል ቅርጫዎችን ወደ እርስዎ ልናቀርብ ዝግጁ ነን። ዛሬውኑ በዲጂታል ቅርጫ ይመዝገቡ!

የእያንዳንዱ የእርድ እንስሳ ቅድመ ምርመራ እና ሙሉ የእርድ ሂደት በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚከናወን በመሆኑ፣ ስለ ጥራቱ ምንም አይስጉ።

ዲጂታል ቅርጫ
ጥራት መለያችን ነው!
#ቅርጫ #ዲጂታልቅርጫ #kircha #digitalethiopia #medeb #meat #meatshare #oxkircha #qrcha #krcha #balekircha #digitalkircha #newapp #telebirr

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.