Logo
Getu Temesgen
ሀሴት ሪፍሎክሶሎጂ አዲስ ማዕከሉን በቦሌ አስመረቀ
#ethiopia | ​በከተማችን ደረጃውን የጠበቀ የሪፍሎክሶሎጂ (የእግርና የእጅ ነርቭ መታሸት) አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው ሀሴት ሪፍሎክሶሎጂ፣ አዲሱንና ዘመናዊ ማዕከሉን በቦሌ ሪያሊቲ ፕላዛ 2ኛ ፎቅ ላይ ዛሬ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ አስመረቀ።

በከፍተኛ የሙያ ስነ-ምግባርና ጥራት የተመሰረተ የሪፍሎክሶሎጂ አገልግሎት።

​ተቋሙ ለበርካታ ወጣቶች የሥራ ዕድል በመፍጠርና ሙያን በማክበር ረገድ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ይገኛል።

​በቦሌ አካባቢ ለሚገኙ ደንበኞች ይበልጥ ምቹና ቅርብ የሆነ አገልግሎት ለማቅረብ የተዘጋጀ።

​የተቋሙ መስራችና ባለቤት ወይዘሪት ፅጌረዳ ወልደዮሐንስ በምርቃቱ ወቅት እንደገለጹት፣ ወጣቶች ሙያቸውን አክብረውና በፍቅር በመስራት የሚፈልጉትን ደረጃ መድረስ እንደሚችሉ በተግባር ማሳየት መቻላቸውን ገልጸዋል።

​አድራሻ፦ ቦሌ ሪያሊቲ ፕላዛ፣ 2ኛ ፎቅ።

​#getu #hassetreflexology #bole #addisababa #healthandwellness #entrepreneurship #ethiopia #newbranch #jobcreation #reflexologyservices #ሀሴትሪፍሎክሶሎጂ #ቦሌ #ጤና #ስራፈጠራ #አዲስአበባ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.