Logo
Getu Temesgen
የሕይወት አድን ጥሪ
እህታችን መሠረት ፈንታቢልን (አስካለ ማርያምን) በጋራ እንታደጋት

​ከ2010 ዓ.ም. ጀምሮ በኩላሊት ሕመም ስትሰቃይ የቆየችው እህታችን መሠረት ፈንታቢል፣ አሁን ላይ ሕይወቷን ለማዳን የእያንዳንዳችን የጋራ ርብርብ ያስፈልጋታል።

መሠረት በባህር ዳር፣ በጎንደርና በአዲስ አበባ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለዓመታት ስትታከም ቆይታለች።

በ2015 ዓ.ም. አረጋዊ አባቷ ኩላሊታቸውን ቢሰጧትም፣ ከሁለት ቀን በኋላ ሳይሳካ ቀርቶ ኩላሊቱ ሥራ አቁሟል።

ከኩላሊቱ በተጨማሪ በ2017 ዓ.ም. የልብ ቧንቧ ጥበት አጋጥሟት የልብ ሕክምና አድርጋለች።

​ በአሁኑ ወቅት በየሳምንቱ ሦስት ጊዜ የዲያሊሲስ (Dialysis) ሕክምና እያደረገች ሲሆን፣ ይህ ሕክምና አጥንቷንና ሌላው ሰውነቷን እየጎዳው ይገኛል።

​ልጆቿና ቤተሰቧ ካሉበት ጭንቀት እንዲገላገሉና መሠረት የተሻለ ሕክምና አግኝታ ወደ ጤናዋ እንድትመለስ የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልጋታል።

​ድጋፍ ለማድረግ፦
​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
1000706400544

​አቢሲኒያ ባንክ (BoA)
230444447

https://gofund.me/0b08e84b...

​ነገ በእኛም ላይ ምን እንደሚገጥመን አናውቅምና፣ ዛሬ ለወገን ደራሽ በመሆን እህታችንን እናሳክማት።

አቅማችሁ የፈቀደውን በመለገስና ይህንን መረጃ ለሌሎች በማጋራት (Share) እንተባበር።

​#getu #ethiopia #healthalert #kidneyfailure #supportmeseret #addisababa #charityethiopia #communitysupport #savealife #እህታችንንእንታደጋት #የኩላሊትሕክምና #የሕይወትአድንጥሪ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.