Logo
FIDEL POST NEWS
ብሪትኒ ስፒርስ በእስር እና በአእምሮ ሕክምና ስጋት ውስጥ

​የ44 ዓመቷ የፖፕ ኮከብ ብሪትኒ ስፒርስ፣ የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም. በካሊፎርኒያ በመጠጥ ተጽዕኖ ስር ሆና ስታሽከረክር በቁጥጥር ስር መዋሏ በሆሊውድ ድንጋጤ ፈጥሮ ነበር።

ዘፋኟ ለጥቂት ሰዓታት ታስራ የተለቀቀች ቢሆንም፣ በቁጥጥር ስር በነበረችበት ወቅት በከፍተኛ ጭንቀትና በእምባ ተውጣ እንደነበር ተገልጿል።

ፖሊስ በእሷ ዘንድ የተገኘውን "አዴራል" የተሰኘ ንጥረ ነገር እየመረመረ ይገኛል።

​ይህ ክስተት ለ13 ዓመታት የነበረባትን የሞግዚትነት ቁጥጥር ካስቆመች ከአራት ዓመታት በኋላ የተከሰተ በመሆኑ፣ ነፃነቷን ዳግም ልታጣ እንደምትችል ተሰግቷል።

ብሪትኒ ወደ ማገገሚያ ማዕከል ወይም እስር ቤት ልትላክ እንደምትችል በመፍራት በከፍተኛ ስጋት ላይ ትገኛለች።

​ምንጭ፦ Radar Online
3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.