መካከለኛው ምስራቅ ወደለየለት ጦርነት? ኢራን ከፍተኛ ባለስልጣኖቿ መገደላቸውን አረጋገጠች!
ኢራን የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊዋ አሊ ላሪጃኒ በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደላቸውን በይፋ አረጋገጠች።
ላሪጃኒ የፓርላማ አፈ-ጉባኤ እና የሀገሪቱ የበላይ መሪ አማካሪ የነበሩ ሲሆን፣ በኢራን የፖለቲካ እና የደህንነት መዋቅር ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበራቸው ግለሰብ ናቸው።
በተጨማሪም የባሲጅ ጦር አዛዥ ጎላምሬዛ ሶለይማኒ መገደላቸውን ተከትሎ፣ የኢራን አብዮት ጥበቃ ጦር ጠንካራ የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስድ ዝቷል።
በሌላ በኩል፦
አሜሪካ፦ ለእስራኤል ሙሉ ድጋፏን በመግለጽ ጥቃቱ እንዲቀጥል አሳስባለች።
ኢራን፦ አሜሪካ እግረኛ ጦር የምትልክ ከሆነ "አዲስ ቬትናም" ይጠብቃታል ስትል አስጠንቅቃለች።
ውጥረት፦ ቴህራን ለመጀመሪያ ጊዜ አዳዲስ ሚሳኤሎችን በእስራኤል እና በባህረ ሰላጤው ሀገራት ላይ መተኮሷ ተዘግቧል።

3 months ago