Logo
FastMereja
ሲቢኢ ኑር ኢድ ኤክስፖ 2018 በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል ተከፈተ!
#fastmereja I ​"ሲቢኢ ኑር ኢድ ኤክስፖ 2018" በታላቅ ድምቀት ዛሬ ተከፈተ! ​በNiembek Event Organization አዘጋጅነት የቀረበው ይህ ታላቅ የንግድ ትርኢት እና ባዛር በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል በይፋ ተከፍቷል። ኤክስፖው እስከ ኢድ ዋዜማ ድረስ ለተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።

በኤክስፖው ላይ ተገኝተው ግብይት የሚፈጽሙ ጎብኚዎች በመግቢያ ቲኬታቸው ብቻ የታደሉ ሆነው ከተገኙ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) ተሸላሚ የሚሆኑበት ልዩ ዕድል ተዘጋጅቷል!

​ልዩ ልዩ የቤት እና የቢሮ ቁሳቁሶች ​አልባሳት፣ ጫማዎች እና መዋቢያዎች ​ለየት ያሉ የበዓል ቅናሾች እና ስጦታዎች በኤክስፖ ይገኛል።
#ኹነት

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.