Logo
SeledaPost
አሜሪካ በኢራን ተገርማለች‼️

ኒው ዮርክ ታይምስ (NY Times) እንደዘገበው፤ የአሜሪካ ባለስልጣናት በኢራን ወታደራዊ ምላሽ ተገርመዋል።

ጥቃቱ እንዲህ ሰፊ ይሆናል እንዲሁም ለረጅም ጊዜ ይቀጥላል ብለው አልጠበቁም ነበር።

ብዙዎች አስጠንቅቀዋቸው የነበረ ቢሆንም፣ እነሱ ግን ሊሰሙ አልቻሉም።

እንደ ቬንዙዌላው ሁኔታ ቀላል ይሆናል ብለው አስበው ነበር።

እነዚህ ባለስልጣናት እነማን እንደሆኑ ባይታወቅም፣ እንዲህ ባለ የዋህነት መጠመዳቸው ግን እጅግ የሚያስደንቅ ነው"ሲል ዘግቧል።
ምንጭ፦ ኒው ዮርክ ታይምስ (NY Times)

seledadotio
seledadotio
5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.