Logo
FIDEL POST NEWS
ኤምሬትስ ወደ ዱባይ የሚደረጉ እና ከዱባይ የሚወጡ በረራዎችን አቋረጠ

በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ወደምትገኘው ዱባይ ከተማ የሚደረጉ እና የሚነሱ ሁሉም የኤሚሬትስ በረራዎች አዲስ መረጃ እስከሚሰጥ ድረስ መዘጋታቸውን አየር መንገዱ ገልጿል።

የኩባንያው ቃል አቀባይ በትላንትናው ዕለት ለሮይተርስ የዜና ወኪል እንደገለጸው ኤሚሬትስ በሚቀጥሉት ቀናት 100 በመቶው የአውታረ መረቡ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል ማለታቸው ይታወሳል።

በስምኦን ደረጄ
#ዳጉ_ጆርናል
5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.