ትራምፕ፦ "ኩባ ለመፈራረስ ተቃርባለች"
ትራምፕ ከሲኤንኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ አሜሪካ በሁለተኛው የፕሬዝዳንትነት ዘመናቸው ባስመዘገበችው ወታደራዊ ስኬት በመኩራራት "ኩባም በቅርቡ ትወድቃለች" ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮን ወደ ሀቫና በመላክ ከኩባ ጋር ስምምነት ለመፍጠር እንደሚሞክሩም ጠቁመዋል።
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ በጣለችው የነዳጅ ማዕቀብና የባህር ላይ ቁጥጥር ምክንያት፣ ኩባ ከዚህ ቀደም ስታገኝ የነበረው ነዳጅና የገንዘብ ድጋፍ ተቋርጧል።
ይህም በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ቀውስ እንዲባባስና ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት አድርጓል።

5 months ago