Logo
Getu Temesgen
የታላቁ ሙዚቀኛ ተሾመ ሲሳይ መጽሐፍ ምርቃት
#ethiopia | ​ይህ የምርቃት ስነ-ሥርዓት የሙያ አጋሮቹ፣ የጥበብ አድናቂዎቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይከናወናል።

​ቀን፦ የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም
​ሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ
​ቦታ፦ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ

ቤተሰቦቹና ዝግጅቱን ከአዘጋጅ ኮሚቴው ጋር በመሆን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አስተዳደር፣ በቦታው ተገኝተው የዚህ ታሪካዊ ፕሮግራም ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ግብዣቸውን አስተላልፈዋል።

ገቢው ለመቄዶንያ ይውላል
​#ተሾመሲሳይ #የመጽሐፍምርቃት #ብሔራዊቴአትር #ኢትዮጵያ #ጥበብ #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.