Logo
Getu Temesgen
🔴 ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ 3ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል
#ethiopia | ​በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት መርሃ ግብር፣ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ ክሪስታል ፓላስን 2 ለ 1 በማሸነፍ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አግኝቷል።

​ዩናይትድ ይህንን ድል ተከትሎ የሦስተኛነት ደረጃውን ከአስቶንቪላ በይፋ ተረክቧል።

​ ለማንቼስተር ዩናይትድ ግቦቹን ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ቤንጃሚን ሴሽኮ ከመረብ አሳርፈዋል።

​ዩናይትድ ወደ ሦስተኛነት መምጣቱ ለሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ ያለውን ዕድል ከፍ ሲያደርገው፣ አርሰናል ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ደግሞ የሊጉን አናት ይበልጥ ያጠባበቀዋል ተብሎ ይጠበቃል።

This is Manchester United!

​#ማንቼስተርዩናይትድ #ክሪስታልፓላስ #እንግሊዝፕሪሚየርሊግ #ኦልድትራፎርድ #ብሩኖፈርናንዴዝ #ቤንጃሚንሴሽኮ #manutd #mufc #epl #oldtrafford #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.