የአሜሪካ መካከለኛ ዕዝ (CENTCOM) ዛሬ በኢራን ላይ የሰነዘረውን ጥቃት የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገ።
ምስሉ ከጦር መርከቦች ላይ ሚሳይሎች ሲተኮሱ፣ የጦር ጄቶች ከአውሮፕላን ተሸካሚ መርከቦች ላይ ሲነሱ እና በመሬት ላይ የሚገኝ ድሮንን ጨምሮ የተለያዩ የኢራን ወታደራዊ ንብረቶች ሲመቱ ያሳያል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ እንደገለጹት፣ የእኛ ዓላማ ከኢራን አገዛዝ የሚመጡ አፋጣኝ ስጋቶችን በማስወገድ የአሜሪካን ሕዝብ መከላከል ነው። ፕሬዝዳንቱ ከባድ እርምጃ እንዲወሰድ አዝዘዋል።
የሴንትኮም ኃይሎችም አይቀሬና እጅግ ከፍተኛ የሆነ ድብደባ እያደረሱ ነው" ሲል ዕዙ አስታውቋል።
Via Aljazeera
seledadotio

3 months ago