አስቸኳይ የሕይወት አድን ጥሪ
የአንዲት እናትን ሕይወት እንታደግ
#ethiopia | ባለ ትዳርና የአንዲት ሴት ልጅ እናት የሆነችው ወይዘሮ መቅደስ ሰለሞን፣ በደረሰባት ጽኑ የልብ ሕመም ምክንያት ሕይወቷ አደጋ ላይ ወድቋል። ቀደም ሲል ቤተሰቦቿ ያላቸውን ጥሪት በማሟጠጥ ሕንድ አገር ድረስ ሄዳ የታከመች ቢሆንም፣ አሁን ግን የልቧ ቱቦ በመጥበቡ ምክንያት በአፋጣኝ ሌላ ቀዶ ጥገና እንዲደረግላት በታዝማ የውስጥ ደዌና ቀዶ ጥገና ማዕከል ተወስኖባታል።
ለዚህ ሕክምና ከ 800,000 (ስምንት መቶ ሺህ) ብር በላይ ያስፈልጋል። ባለቤቷ አቶ ወንድማገኝ ጌታቸው በአንድ የግል ኩባንያ ውስጥ ተቀጥሮ በሚያገኘው አነስተኛ ገቢ ይህን ከፍተኛ ወጪ መሸፈን በፍጹም የማይቻል ሆኖባቸዋል።
"ሰማይ ተደፍቶብናል" የሚሉት ቤተሰቦቿ፣ የወገን ያለህ እያሉ ይማጸናሉ።
ይህች እናት ወደ ልጇና ወደ ባለቤቷ በጤና ተመልሳ እንድትቀላቀል፣ እኛ ወገኖቿ በአቅማችን ያለውን ድጋፍ እንድናደርግላት በፈጣሪ ስም ጥሪ ቀርቧል። ዛሬ የምናደርገው ጥቂት እርዳታ የአንዲትን እናት ሕይወት ይታደጋል።
ድጋፍ ለማድረግ (በባንክ አካውንቶቻቸው)፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000361917468
አዋሽ ባንክ (Awash Bank)፦ 01349432281700
ስም፦ መቅደስ ሰለሞን / ወንድማገኝ ጌታቸው
ስልክ ቁጥሮች፦
📞 0911 74 72 53
📞 0966 98 44 11
የሰጠ አይጎድልበትም! እባክዎን ይህንን መረጃ Share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ይተባበሩን።
#የእርዳታጥሪ #መቅደስሰለሞን #የልብሕክምና #ኢትዮጵያ #savemekdes #medicalhelp #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

5 months ago