Logo
FastMereja
🧧 祝大家 2026 马年快乐!🧧

​全球数十亿人正在欢庆中国农历新年。速报 向在埃塞俄比亚生活的中国同胞、合作伙伴及所有朋友致以最亲切的节日问候。

​根据中国传统历法,2026 年是马年。马象征着力量、速度、活力与成功。正如奔腾的骏马,我们祝愿大家在新的一年里勇往直前,事业腾飞!

​🧧 እንኳን ለ2026 የቻይና የፈረስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🐎

​#fastmereja
​በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የዓለማችን ሕዝቦች የሚያከብሩት የቻይና አዲስ ዓመት (Lunar New Year) ዛሬ በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። ፋስት መረጃ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ የቻይናውያን ማህበረሰብ፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው በሙሉ ልባዊ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን ያስተላልፋል።

​እንደ ቻይናውያን የዘመን አቆጣጠር 2026 የፈረስ ዓመት ነው። በቻይና ባህል ፈረስ የጥንካሬ፣ የፍጥነት፣ የነፃነት እና የድል ተምሳሌት ተደርጎ ይታመናል። ልክ እንደ ሚጋልብ ፈረስ፣ አዲሱ ዓመት ለሁላችንም ወደፊት የምንገሰግስበትና ስኬትን የምናጭድበት እንዲሆን እንመኛለን።

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.