Logo
Getu Temesgen
🛑 የማይቀርበት ታሪካዊ ምሽት! 🇪🇹✊

​"ዝክረ አድዋ ኢትዮጵያዊነት" - የጥቁር ህዝቦች የአሸናፊነት ምልክት!

​በአብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንት የተዘጋጀው እና የኢትዮጵያዊነት መንፈስ የሚታደስበት ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት፤ አርብ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይቀርባል።

​በዕለቱ የክብር እንግዶች እነማን ናቸው?

ውድ የሀገራችን እንቁዎች በአንድ መድረክ ይገናኛሉ፡-

🎙 አያልነህ ሙላቱ (ደራሲ፣ ገጣሚ እና ባለ ቅኔ)
🎙 አምባሣደር ዲና ሙፍቲ
🎙 ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ
🎙 ኡስታዝ አቡበከር አህመድ
🎙 መምህር ዲያቆን ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል
🎙 ጥበቡ በለጠ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
🎙 አርቲስት ሙላለም ታደሠ
🎙 አርቲስት ሱራፌል ተካ

​ምን ይጠብቁ?

✅ የምሁራን ጥናታዊ ፅሁፍ እና ዲስኩር
✅ ልብ የሚነካ የግጥም ምሽት እና ስታንዳፕ ኮሜዲ
✅ የጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች ሽለላ እና ፉከራ (በባህል ባንድ ታጅቦ)
✅ ሰርፕራይዝ እንግዶች እና ሌሎችም...

​መቼ?
አርብ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም
(ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ)

የት?
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር

​🎟 ቲኬት:
መደበኛ 300 ብር | VIP 500 ብር
(በቴሌ ብር፣ በጃዕፋር መፅሐፍት እና በ2000 ሐበሻ ይሸጣል)

​ኑ!
አድዋን እየዘከርን ኢትዮጵያዊነትን እናድምቅ!

​#adwavictory #ethiopia #zikreadwa #nationaltheater #history #art #poetry #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.