Logo
Getu Temesgen
10% በዘመን ገበያ ቅናሽ ከዲጂታል ቅርጫ!!!

ለቁርጥ፣ለክትፎ፣ ለጥብስ፣ለዱለት ... የሚሆን የበሬ ስጋ ቅርጫ ከሩብ መደብ ጀምሮ በዲጂታል ቅርጫ ይዘዙ!!!
አሁኑኑ በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በዘመን ገበያ ውስጥ የሚገኘውን "ዲጂታል ቅርጫ" በመጠቀም፤ በቤትዎ ሆነው ቅርጫ መግባት ይችላሉ።

ትኩስና ንጽህናው የተጠበቀ የበሬ ቅርጫዎችን ሁሉም የስጋ ብልቶች የተሟላ ወደርስዎ አቅርበናል ዛሬውኑ ቅርጫ ይግቡ!!!
የእያንዳንዱ የእርድ ከብት ቅድመ ምርመራና ሙሉ የእርድ ሂደት በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚከናወን በመሆኑ እንዲች ብለው አይስጉ።
ከቤትዎ ሆነው ይዘዙ...

ዲጂታል ቅርጫ ባለብዙ ምርጫ
ጥራት መለያችን ነው!!! #ቅርጫ #ዲጂታልቅርጫ #kircha #digitalethiopia #medeb #meat #meatshare #oxkircha #qrcha #krcha #balekircha #digitalkircha #newapp #telebirr

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.