Logo
Getu Temesgen
🌿 በጎንደር የአጼ ፋሲለደስ ባሕረ ጥምቀት ዝግጅት ተጠናቀቀ
#ethiopia | ​የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ በታላቅ ድምቀት ለመከበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተገለጸ።

​የበዓሉ መርሐግብር:
​ቦታ: በአጼ ፋሲለደስ ባሕረ ጥምቀት
​ጊዜ: ነገ ከሚጀመረው የከተራ በዓል አንስቶ ለተከታታይ ቀናት ይከበራል።

​ተሳታፊዎች:
በርካታ የውጭ እና የሀገር ውስጥ እንግዶች ይታደማሉ።

​በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው ይህ በዓል በጎንደር ልዩ ድባብ አለው።
#ጌትነት ተመስገን

​#timket #gonder #ethiopia #fasilides #getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.