⚫ "ከማንም ያልተወሰደ የራሱ የሆነ ልዩ የኮሜዲ ስልት የነበረው ሰው!"
#ethiopia | ያልተጠበቀው የነጻነት ወርቅነህ ህልፈት እና የህንድ ቆይታ ትውስታ...
ወንድማችን ነጻነት ወርቅነህ ከማንም ያልተወሰደ የራሱን የኮሜዲ ስልት ይዞ የነገሠ እና የሚልዮኖችን ቀልብ የሳበ የጥበብ ሰው ነበር።
ህንድ ሀገር እየታከመ በነበረበት ወቅት ስልክ ደውዬለት፤ ህክምናው በጥሩ ሁኔታ እየሄደ እንደሆነ እና ደህና እንደሆነ ነግሮኝ ነበር። ከዚህ ሁሉ ተስፋ በኋላ እንዲህ ያለ የከፋ ነገር ይገጥመዋል ብዬ ፈጽሞ አላሰብኩም ነበር። 💔
ወንድማችን ነጻነት፤ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን። ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ጓደኞቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን እመኛለሁ።
ሳምሶን ማሞ
#rip #netsanetworkneh #legend #ethiopianartist #samsonmamo #tribute

5 months ago