የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
በታህሳስ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 09/2018 ዓ.ም ጀምሮ http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0115186275 / 0115186276 በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል፡፡
የብቃት ምዘና ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከጥር 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ በምትኖሩበት ክልል በመሔድ የሙያ ፈቃድ መውሰድ ትችላላችሁ ተብሏል።
seledadotio

5 months ago