በኢትዮዸያ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮ ጋስተሮኖሚ ፌስትቫል እና ኤክስፖ ሊዘጋጅ ነው
ከፊታቸእን ባለው ቅዳሜ እና እሁድ በሚልንየም አደራሽ በአይነቱ ልዩ የሆነው የምግብ እና መጠጥ ፌስትቫል እና ኤክስፖ ሊዘጋጅ እንደሆነ ተገለፀ ።
የጎልደን ግሩፕ ሆስፒታሊቲ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን ጋር በጋራ በመሆን በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን “የኢትዮጵያ ጋስትሮኖሚ ፌስቲቫልና ኤክስፖ “ የተሰኘ ከ200 በላይ ተቋማት፤ ከ40 በላይ የከተማችን ዘመናዊና ባህላዊ ሬስቶራንቶች ፣ የፈጣን ምግብ አዘጋጆች ፣ የመጠጥ አቅራቢዎች ምግብ እና መጠጥ በማቅረብ በ እለቱ አገልግሎት ለታዳሚዎች የሚያቀረቡ ሲሆን በዲጂ የሚዘጋጁ የሙዚቃ ዝግጅትም እንደሚኖር ተገልፆል ፣ ከዚህ በተጨማሪም ከ30 ሺህ በላይ ጎብኝዎች የሚታደሙበት፣ ልጆች ፣ የሀገራችን ትክቶከሮች ፣ በተዋቂ እና እንዲሁም የ እለቱ ጎብኚዎች አዝናኝ የምግብ ዝግጅት ውድድር እንደሚደረግ ጠቁመዋል።
ፌስቲቫልና ኤክስፖው ጥር 9 እና 10 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ የጎልደን ግሩፕ ሆስፒታሊቲ መስራች እና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የኢትዮዸያ ሼፎች ማህበር ፕሬዝዳንት የሆኑት ሼፍ ሆኖክ ዘሪሁን ገልፁዋል ። በተጨማሪም ይህ የምግብ እና መጠጥ ፌስቲቫልና ኤክስፖለሀገራችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ጉልህ ሚና እንደሚኖረው ገልፀው ሰዎች እየመጡ እንዲጎበኙ ጥሪ አስተላልፈዋል ።
በመቀጠል የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር አቶ ቢንያም ታየ አዲስ አባባ ለአለም አቀፍ ስብሰባ ምቹ እየሆነች እንደሆነ ፤ ለዚህም የሆቴል ኢንደስትሪው ያለው ሚና ላቅ ያለ መሆኑን ገልፀው ፣ ብዙ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች የሚገኙበት የጥምቀት ባአል ወቅት መሆኑ የምግብ ባህላችንን እና የኢትዮዸያን ጣአም ለአለም የምናስተዋውቅበት ፣ ባህላችንን የበለጥ የምናሳይበት ጥሩ አጋጣሚ በመሆኑ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን ጠቅሰዋል ።

9 months ago