Logo
Getu Temesgen
🇪🇹 ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሙዚቃ መድረክ (AFRIMA) በ3 ዘርፍ አሸነፈች! 🏆

​በናይጀሪያ ሌጎስ ከተማ በተካሄደው የ2025ቱ የአፍሪካ የሙዚቃ አዋርድ (AFRIMA) ላይ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ታሪክ ሰርተዋል።

​የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በአፍሪካ መድረክ ከፍ ያደረጉት ሦስቱ አሸናፊዎቻችን፡-
​🥇 ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ
🥇 ድምፃዊት ዊሃ
🥇 ሀዲስ አለማየሁ (ሀዲንቆ) - ከሞሰብ ባንድ
​ሶስቱም አርቲስቶች በየዘርፋቸው አሸናፊ በመሆን 3 ዋንጫዎችን ለሀገራችን አስገኝተዋል። የኢትዮጵያ ሙዚቃ እና ባህል በአህጉር ደረጃ ተቀባይነትን ማግኘቱ ትልቅ ኩራት ነው!

​እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! 🇪🇹👏

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

​#afrima2025 #ethiopia #ethiopianmusic #veronicaadane #wiha #hadinqo #winner #africa #art

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.