9 months ago
በናይጀሪያ ሌጎስ ከተማ በተካሄደው የ2025ቱ የአፍሪካ የሙዚቃ አዋርድ (AFRIMA) ላይ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ታሪክ ሰርተዋል።
የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በአፍሪካ መድረክ ከፍ ያደረጉት ሦስቱ አሸናፊዎቻችን፡-
🥇 ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ
🥇 ድምፃዊት ዊሃ
🥇 ሀዲስ አለማየሁ (ሀዲንቆ) - ከሞሰብ ባንድ
ሶስቱም አርቲስቶች በየዘርፋቸው አሸናፊ በመሆን 3 ዋንጫዎችን ለሀገራችን አስገኝተዋል። የኢትዮጵያ ሙዚቃ እና ባህል በአህጉር ደረጃ ተቀባይነትን ማግኘቱ ትልቅ ኩራት ነው!
እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ!
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#afrima2025 #ethiopia #ethiopianmusic #veronicaadane #wiha #hadinqo #winner #africa #art
Comments