Logo
Getu Temesgen
⚫️ እጅግ አሳዛኝ እና አስደንጋጭ ዜና! 😭
#ethiopia ​ከከሚሴ ወደ ደብረ ብርሀን በመጓዝ ላይ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ የሰው ህይወት አልፏል።

​የአደጋው ዝርዝር፡-
​መነሻና መድረሻ፡ ከከሚሴ - ደብረ ብርሀን
​የታርጋ ቁጥር፡ ኮድ 3 - 11026 አማ

​የአደጋው ቦታ፡ በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ፣ ጨረቲ ከተማ
​በዚህ አሳዛኝ አደጋ እስካሁን ባለው መረጃ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ፤ በሌሎች ተሳፋሪዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል።

​ህይወታቸው ላለፈው ወገን ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአት ይሙትልን፤ ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን እንመኛለን። ጉዳት ለደረሰባቸውም ፈጣሪ ፈውስን ይስጥልን።

​አሽከርካሪዎች እባካችሁ በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ ለህይወት ክብር በመስጠት በጥንቃቄ አሽከርክሩ!

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

​#trafficaccident #kemise #debrebirhan #artumafursi #ethiopia

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.