Logo
Getu Temesgen
📢 የምሥራች ከወደ ምሥራቅ ኢትዮጵያ!

* የመምህር መክብብ ዐሥራት (የሐረሩ) "ጌርሳም" የግጥም መጽሐፍ ሊታተም ነው ​📚​
#ethiopia | ​የአንጋፋው የሐረር ራስ መኮንን ት/ቤት ሚኒ ሚዲያ ዓርማ፣ የብዙዎቻችን የሞያ አባት እና መካሪ፣ በ"ንስር ዓይን" የሬዲዮ ዝግጅቶቹ የምናውቀው መምህር መክብብ ዐሥራት፤ ከ30 ዓመታት በላይ ያካበተውን የሥነ-ጽሑፍ ልምድ "ጌርሳም" በተሰኘ የግጥም መጽሐፍ ከትቦ ይዞልን መጥቷል።

በዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ፣ በገጣሚ አበባው መላኩ እና በመምህር ገዛኸኝ ፀጋው (ዶ/ር) የተገመገመ ድንቅ ሥራ ነው!

​ስለ መጽሐፉ ሊቃውንት ምን አሉ?

​"ጌርሳም መክብቤን መመልከቻ አንዷ መነጽራችን ናት፡፡ ገጣሚው በልቡ ውስጥ የታተመውን አሻራ ነው ያስጎበኘን፡፡ አሻራዎቹ ደግሞ አገር ወዳድነቱን፣ ቀናኢ ስሜቱን፣ ማኅበራዊ ሃያሲነቱን አምነን እንድንቀበል የሚያስገድዱ ናቸው፡፡"
— ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ (ደራሲ)

​"በግጥሞቹ ሕይወትን፣ አካባቢን፣ ሰውነትን ሞግቷል፡፡ በጥሩ የአገጣጠም ስልት ባልጠነነ የቋንቋ ለዛ አስውቦ የሰደራቸውን ስንኞች እነሆ ብሎናል።"
— ገጣሚ አበባው መላኩ

​💰 የመጽሐፉ ዋጋ: 400 ብር

በኦንላይን ለሚገዙ ዋጋ 350 ብር ነው

​🏦 ገቢ የሚደረግበት ሂሳብ ቁጥር:
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000302286489
ስም: Tsedey Melaku Tesfaye
(ፀደይ መላኩ ተስፋዬ)

​⚠️ ማሳሰቢያ:
ገቢ ሲያደርጉ ደረሰኙን እና የመጽሐፍ ተረካቢውን ስልክ በቴሌግራም/ሜሴንጀር ለ +251-915-740291 መላክዎን አይርሱ።

​መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ #ሼር ያድርጉት!

ለበለጠ መረጃ (አስተባባሪ): 0915 46 46 46 (ታሪኩ ለሜሳ)

​ወዳጆች ሆይ፤ እንረባረብ!

ለጋሽ መክብብ ያለንን ክብርና ፍቅር ለመግለጽ፤ መጽሐፉን አስቀድመን በመግዛት ድጋፋችንን እናሳይ።

​#gersam #mekbibasrat #harar #poetry #newbook #ethiopianliterature

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.