የ90ዎቹ ኮከቦች የተገናኙበት
"HOME COMING" ኮንሰርት
#ethiopia | የዘጠናዎቹን እና የሚሊኒየሙን መባቻ ሙዚቃዎች በማንገስ የሚታወቁት ድምፃውያን የተገናኙበት "HOME COMING CONCERT"፣ ባለፈው ቅዳሜ ታኅሣሥ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ ቪ.አይ.ፒ (VIP) ሴክሽን በድምቀት ተከናውኗል።
በሜራ ኤቨንትስ (Mera Events) ከፋንታ (Fanta) ጋር በመተባበር በተዘጋጀው በዚህ ልዩ የናፍቆት ምሽት ላይ፤ ተወዳጅ ድምፃውያን የሆኑት፡-
ሳምቮድ (ሳምሶን ፋንታዬ)
ሔኖክ አበበ እና
ናቲ ኃይሌ
በአንድ መድረክ ላይ በመገናኘት የድሮ ተወዳጅ ሥራዎቻቸውን ለታዳሚው አቅርበዋል።
ዝግጅቱን ይበልጥ ያደመቀው በመውደድ ከበሩ ኬሮግራፊ ቡድን የቀረበው የዳንስ ትርኢት ሲሆን፤ ታዳሚዎች በናፍቆት ሲጠብቁት የነበረው ምሽት በአዝናኝ ሁኔታ መጠናቀቁ ተገልጿል።
✨ ናፍቆት የወለደው ምሽት! 🎶
በሜራ ኤቨንትስ እና ፋንታ ዝግጅት፣ ልዩ ትዝታን ጥሎ አልፏል።
#homecomingconcert #samvod #henokabebe #natihaile #ethiopianmusic #90svibe #meraevents #millenniumhall

6 months ago