Logo
Getu Temesgen
የተከበሩት የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮዽያ አቶ Ervin J. Massinga የራይድን ቢሮ ጎበኙ
#ethiopia | በጉብኝታቸውም የሃይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ) ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሳምራዊት ፍቅሩን አግኝተው ተወያይተዋል፡፡

መላው የራይድ አስተዳደር አባላትም ክቡር አምባሳደሩን በክብር ተቀበለው ተዋውቀዋቸዋል፡፡

በወቅቱ ከአባላቱ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችም አምባሳደሩ ምላሾችን ሰጥተዋል፡፡

የተከበሩ አምባሳደር፣ ድርጅታችንን ስለጎበኙና የድርጅታችንን አባላት በመልካም መንፈስ ስላነቃቁልን በመላው የራይድ ቤተሰብ አባላት ስም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.