Logo
FastMereja
ዲቪ ታገደ
#fastmereja I በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ እና በሚኒስትር ክሪስቲ ኖም ውሳኔ የዲቪ (DV) የቪዛ ፕሮግራም በአፋጣኝ እንዲታገድ ተወስኗል። ለውሳኔው መነሻ የሆነው በብራውን ዩኒቨርሲቲ ጥቃት ፈጽሞ ሰዎችን የገደለው ግለሰብ ወደ አሜሪካ የገባው በዚህ ፕሮግራም መሆኑ በመረጋገጡ ነው።

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.